የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርየዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነትበእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነትመሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርንህዝቦች ነን ለስራ በስራ የኖርንድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤትየተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናትእንጠብቅሻለን አለብን አደራኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ። Click here to subscribe to our YouTube channel.